የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ከ4 ቀን በኋላ ዝምታውን ሰበረ | ለጌታቸው ረዳ እና ከገብረገብረጻድቅ ምላሽ ሰጠ

ራሱን የህወሓት ጦር ቃል አቀባይ ነኝ ብሎ የሚጠራው ገብረ ገብረጻድቅ በ”ኦፕሬሽን አሉላ አባነጋ” ሁለት የኢትዮጵያ ክፍለ ጠሮች ሙሉ ለሙሉ፣ አራት ክፍለጦሮች በከፊል ተደምስሰዋል፤ በርካታ የኤርትራ ብርጌዶችም ክፉኛ ተመተዋል ሲል በትግርኛ ቋንቋ በሰጠው መግለጫ አስታወቀ። “በዚሁ ከዓርብ ጀምሮ እስከዛሬ በቀጠለው ጠላትን የመቅበር ዘመቻ ጠላት ግብአቱ-መሬቱ እየተፈፀመ ነው።” ያለው ገብረገብረጻድቃን “- የ11ኛ … Continue reading የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ከ4 ቀን በኋላ ዝምታውን ሰበረ | ለጌታቸው ረዳ እና ከገብረገብረጻድቅ ምላሽ ሰጠ